ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Uma isilandiwe isebenza ngokungaxhunyiwe ku-inthanethi.
Sicela ulinganise uhlelo lwethu lokusebenza esitolo se-Google Play.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት I-PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
I-OROMNET Software kanye ne-Application Development PLC, eNekemte, e-Ethiopia
Kubuyekezwe ngo-
Aga 15, 2024