ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀተበሤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልኵኩ አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥኘኮአ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
اپ ڈیٹ کردہ بتاریخ
15 جولائی، 2025