የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - ጥቅሶች የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት "ብሩክ ኬ." የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Mara baada ya kupakuliwa inafanya kazi nje ya mtandao.
Tafadhali pima programu yetu katika duka la Google Play.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
Programu ya OROMNET na Maendeleo ya Maombi PLC, Nekemte, Ethiopia
Ilisasishwa tarehe
15 Ago 2024