እርግዝናና ወሊድ Nosečnost ሙሉ መረጃ
ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ድህረ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ።በዚህ ።በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል።። እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል።
አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ላይ ያልጠበቁት ነገሮች ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ ፤ ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ሊጠቀሙበት።።
አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና ጊዜ ሊታይባት ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ ስለሆነ በቀላሉ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ላይ ጭነዉ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር ለማርገዝ ወሳኝ ወሳኝ ፣ የእርግዝና ግንኙነት ፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት ፣ ፣ እርግዝናን ማረጋገጥ የእርግዝና ምልክቶች ምልክቶች ፣ ማርገዝ አለመቻል አለመቻል (መካንነት) ፣ የሴቶች መካንነት ፣ ፣ በእርግዝና በእርግዝና በእርግዝና ወቅት ወቅት አደገኛ የጤና ምልክቶችና ወሊድ ወሊድ ወሊድ ወሊድ ስለሚሰጡ ስለሚሰጡ መረጃዎች መረጃዎች ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ፣ ጤናማ ፅንስና ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ፣ ከ 4 ኛዉ -6 ኛዉ ወራት ፣ ከ ከ 7 ኛዉ -9 ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ ከወሊድ በኋላ ወሲብ ፣ የአውሮፕላን በረራ ፣ የተፈጥሮ ወሊድ የሲ የሲ የሲ ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ ፣ ህጻኑን መንከባከብ ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ተያያዥ መረጃ ይዟል ይዟል ይዟል ይዟል።
በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንምፍ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም ወይም አማራጭ አይደሉም። መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም ወይም አሎ ወይም አሎ
እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ምርመራ ማድረግ የለብንም። ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ማማከር ማማከር ማማከር ማምን በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት አስተያየት ማጣጣል የለብንም።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜወ ይፈ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል ለማሻሻል።። አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል
[email protected] ላኩልን። እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመን ዲቬሎፕመን ዲቬሎፕመን
Razvoj programske opreme in aplikacij OROMNET, Nekemte, Etiopija