የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Ko ga prenesete, deluje brez povezave.
Ocenite našo aplikacijo v trgovini Google Play.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET PLC za razvoj programske opreme in aplikacij, Nekemte, Etiopija
Posodobljeno dne
15. avg. 2024