ላይ ግጥም ጥቅሶች
ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው፤ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ፤ በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Eenmaal gedownload werkt het offline.
Beoordeel onze app in de Google Play Store.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software en Application Development PLC, Nekemte, Ethiopië