ላይ ግጥም ጥቅሶች
ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት „ብሩክ ኬ“. ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Откако ќе се преземе, работи офлајн.
Ве молиме оценете ја нашата апликација во продавницата на Google Play.
ዲቬሎፕመንት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ኢትዮጵያ
PLC за развој на софтвер и апликација OROMNET, Некемте, Етиопија