ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የፀረተ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩ አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ው እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
បានដំឡើងកំណែនៅ
15 កក្កដា 2025