このアプリは、ヒダヤ・イスラム・センターが運営する比較宗教ウェブサイトであり、主にイスラム教に対する批判に応えることを目的としています。ウェブサイトでは、さまざまな分野のライターによる比較記事が掲載されています。 - ይህ አፕ(መተግበሪያ) በሒዳያ ኢስላማዊ ማዕከል ስር ሁኖ የሚያገለግል የንጽ ጽራዊ ሐይማኖት መገኛ ሲሆን በዋናነት እስልምና ላይ ለሚነሱ ትችቶች ምላሽ ለ መስጠት ታስቦ የተከፈተ ነው። በድረ ገጹ ንጽጽራዊ ያላቸውን በተለያዩ የዘርፉ ጸሀፊዎች የተጻፉ ጹሁ ፎችን ያገኛሉ።