የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
?
- እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው. ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው. እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም. እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን.
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ; ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው. “ብሩክ .” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት. እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም. እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን.
Setelah diunduh, ini berfungsi Offline.
Silakan menilai aplikasi kami di toko Google Play.
PLC
Pengembangan Perangkat Lunak dan Aplikasi OROMNET PLC, Nekemte, Ethiopia