ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር ዲልሤረሕ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውኩኩኍኩ አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እኘአአንነነ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ው እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
עדכון אחרון בתאריך
15 ביולי 2025