የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ገጣሚው ማነው;
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። በዋናነት ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት “ብሩክ ኬ.” የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Μόλις το κατεβάσετε, λειτουργεί εκτός σύνδεσης.
Αξιολογήστε την εφαρμογή μας στο Google Play store.
LC የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Λογισμικό και ανάπτυξη εφαρμογών PLC, Nekemte, Αιθιοπία
Ενημερώθηκε στις
15 Αυγ 2024