የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች
የሚኒ ባስ ታክሲ ላይ ጥቅሶች
ገጣሚው ማነው?
የቤታችን የግድግዳ ላይ ግጥም ጥቅሶች - የእነዚህ የግጥም ጥቅሶች ገጣሚዎች ብዙ ናቸው ፤ እገሌ ለማለት አስቸጋሪ ነው። ገጣሚዎቹ ኢትዮጵያ ዉስጥ በአብዛኛው ገበያ አካባቢ ቆመው ጥቅስ የሚሸጡ ግለሰቦች ናቸው። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
የታክሲ ላይ ጥቅሶች በየሚኒባሱ ውስጥ ተሰቅለው የሚገኙ ግጥሞች ሲሆኑ ፤ ከኢንተርኔት በተለይም ከፌስቡክ የተሰበሰቡ ናቸው። የታክሲ ላይ ጥቅሶች ፀሀፊ ወይም ገጣሚ በዋናነት "ብሩክ ኬ". የተባለ ግለሰብ ሲሆን ሌሎችም ፀሀፊዎች ወይም ገጣሚዎች አሉበት። እነዚህ ግጥሞች እና ጥቅሶች የእኛ የፈጠራ ውጤት አይደሉም። እኛ ሰብስበን እና አቀናጅትን አቀረብን።
Un cop descarregat, funciona sense connexió.
Valoreu la nostra aplicació a Google Play Store.
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
PLOM de desenvolupament de programes i aplicacions OROMNET, Nekemte, Etiòpia
Data d'actualització:
15 d’ag. 2024