ይህ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መተግበሪያ ማንኛውም ሰው የግእዝ ቋንቋን ማጥናት ሚፈልግ በቀላሉ እንዲያጠና ፡ እንዲማር እና በግእዝ እንዲግባባ ለማገዝ ታስቦ የተሰራ ነው። በውስጡም አጋዥ የሆኑ የተለያዩ መማሪያ ግብአቶች የያዘ ሲሆን ከዚህም ውስጥ
- መማሪያ ጽሑፎች ፡
- መድብለ ግስ
- መዝገበ ቃላት
- ለቃለ ምልልስ ሚረዱ አገላለጾች
- መጻሕፍት
- የንባብ እና የንግግር መለማመጃ
- የቪዶዮ ትምህርቶች
- ጥያቄና መልስ እና ሌሎችንም አካቶ ይዟል።
This Ge'ez language learning app is designed to help anyone interested in studying, learning, and communicating in Ge'ez with ease. It offers a wide range of learning resources, including
- textbooks
- verb and word dictionaries
- conversational phrases
- text books
- reading and speaking exercises
- video lessons
- questions and answers
- and many more.
আপডে’ট কৰা তাৰিখ
০৮-০৪-২০২৫