የሱዶኩ ጫዋታ የሚካሄደው 9x9 በሆኑ ቅርጻ ቅርጾች፥ "ክልል" በሚባለው 3x3 በሆኑ ግማሽ ቅርጻ ቅርጾች ተደርገው ነው።
ዓላማውም ቁጥሩ በመደዳው፥ በመስመሩ እና በክልሉ ላይ ብቻ እንዲታይ፥ ከ 1 እስከ 9 ባሉት ቁጥሮች ባዶ ቦታዎቹን መሙላት ነው።
ቀላል፥ የተለመደው እና አስቸጋር ጫዋታዎች የተለየ መፍትሔ አላቸው። የውስብስብ ጫዋታዎች የሚባሉት በርካታ መፍትሔዎች አሉአቸው።
በርካታ መዋቅሮች:
- ለታብሌቶች እና ስልኮች
- በራሱ መረጃውን እንዲያቆይ ማድረግ
- ስታቲስቲክስ
- ያልተገደበ ወደኋላ መመለስ
-ቀላል፥ የተለመደው፥ አስቸጋሪ፥ የውስብስብ ጫዋታ ሞድ
ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።