ተራኪ - የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች

3.9
584 ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ተራኪ አፕ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍትን በትረካ መልክ እነዲሁም ሀገረኛ ፖድካስቶችን ያግኙ ፤ ያዳምጡ፡፡

ተራኪ አፕ ሁሉም የሚወዷቸውን የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶችን በአንድ ላይ በማካትት ከደራሲያን እና ከአዘጋጆች ጋር በቀጥጣ በመስራት የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መተግበሪያ ነው፡፡

ተራኪ የማዳመጥ እክል ቀማቅለሉም በተጨማሪ ፤ በአድመጭ እና በጥበበኞች መሃል ያለውን ርቀት በማጥበብ ለተጠቃሚ ምቹ ኩነቶችን ለምፍጠር አቅዷል፡፡

በተራኪ አፕ ላይ ከቀን ወደ ቀን እየጨመሩ ያሉትን ከ100+ በላይ የሆኑ ሀገረኛ የፖድካስት ክፍሎችን እንዲሁም ከ 30+ በላይ የመጽሐፍ ትረካዎችን በቀላሉ ያግኙ፡፡

የሁሉም የተዘጋጀ መተግበሪያ/አፕ
• ከተለያዩ ዘወጎች እና ምድቦች የተውጣጡ ትረካዎች እና ፖድካስቶች
• የሚወዷቸውን እና አዳዲስ ኪነጥበባዊ ፈጠራዎችን በአንድ ቦታ ያግኙ፤ ያዳምጡ
• ለሁሉም የእድሜ ክልል የሚሆኑ ኪነጥበባዊ ፈጠራዎች፣ ተረቶች እና ጭውውቶች
• በመንገድ ላይ እና በስራ ገበታዎ ላይ ሊጠቀሙት የሚችሉት ምቹ የሆነ መተግበሪያ

በትረካዎች ይመሰጡ
•በማራኪ አተራረክ መንገድ የቀረቡ ትረካዎች
•በገበያው ላይ አሉ የተባሉ እወቅ ደራሲያ እና ስራዎቻቸውን ያግኙ
•ከጊዜ ወደ ጊዜ በቁጥር እየጨመሩ የሚገኙ የአዳዲስ እና የአንጋፋ ደራሲ ስራዎች ይከታተሉ
•ከሚወዱት ደራሲ ጋር ደረጃ እና ግምገማ በማስቀመጥ ይወዳጁ፤ ይቀራረቡ

ክስትተ የሆኑ ሀገረኛ ፖድካስቶችን ያግኙ
• አዳዲስ እና የሚወዷቸውን የፖድካስት አዘጋጆች ጋር በስራቸው የወዳጁ
• በየጊዜው አዳዲስ የጭውውት አይነዎችን እና ባህሪያት ይቃኙ
• ከሚወዷቸው አዘጋጆች ጋር ደረጃ እና ግምገማ በማስቀመጥ ይወዳጁ፤ ይቀራረቡ
• በልክዎ እና በምረጫዎ የተዘጋጁ ምድቦችን ያካተተ

ተራኪ አፕ!
የተዘመነው በ
1 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.8
576 ግምገማዎች
Diana Hassen
24 ጁን 2024
የትረካ መፀሃፍ በኦዲዮ ብዙም የለምና በውስጡ ሌላም ለመጨመር ሞክሩ። በርቱ ማለቴን አልተውም ።
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Tesfaye Huneganwe
28 ፌብሩዋሪ 2024
በጣም የምፈልገው!
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Wendimu Tesfaye
5 ኖቬምበር 2021
Arif new
13 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

We’re always working hard to improve Teraki. Here’s what’s new with this latest release:
• New gift feature for loved ones.
• Randomized audibooks seletctions.
• Minor Bugs fixed.
• Optimization for a better experience.

የመተግበሪያ ድጋፍ

ስልክ ቁጥር:
+251920958300
ስለገንቢው
ALL RIGHTS TECHNOLOGIES PLC
Africa Ave, Aberus Complex, Woreda 01, HNo 16/2, Kirkos Subcity Addis Ababa Ethiopia
+251 90 464 1111