ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌም
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.1
star
3.32 ሺ ግምገማዎች
info
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ፔጊ 3
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
ደስታዎ በፍፁም ወደማያልቅበት ወደ የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌም (Hospital Doctor Game for Kids) እንኳን በደህና መጡ! በዚህ የሆስፒታል ጌም እንደ ዶክተር፣ የአምቡላንስ ሹፌር፣ የጥርስ ሀኪምና ሌሎችንም ሆነው ይተውኑ። ላምን፣ ነብርን፣ ድመትን፣ አሳማን፣ ፓንዳን፣ ዝንጀሮን እና ሌሎችንም ጨምሮ ደስ የሚሉና እንክብካቤ የሚፈልጉ የእንስሳት ገጸ ባህሪያት የሚያስፈልጋቸውን ድንገተኛ የህክምና ክትትል አግኝተው እንዲሻላቸው እርዳታ የሚያደርጉ ዶክተሮችን ከሚተውኑ ገጸ ባህሪያት መካከል አንዱ ነዎት።
የዶክተርነት ጉዞዎን ለመጀመር እና ሙሉ በሙሉ ከሁኔታው ጋር በሚስማማ አምቡላንስዎ ወደ ሆስፒታሎች ለመድረስ ይዘጋጁ! አምቡላንስዎን ከስብስቡ መካከል ተለይቶ እንዲታወቅ ለማድረግ ከተለያዩ ጎማዎች፣ ከለሮችና ተጓዳኞች መካከል ይምረጡ። ሆኖም ከፊት ለፊትዎ የሚጠብቅዎ መንገድ መስናክሎች የበዙበት ስለሆነ ይዘጋጁ እንዲሁም በድንገተኛ ህክምና አስፈላጊነት ምክንያት ወደ ማዕከላዊ ሆስፒታሉ ለመድረስ ፈጣንና ብቁ መሆን አለብዎ። በአስደናቂ የአምቡላንስ ጌምዎ መሰናክሎችን በመዝለል ታካሚዎችን ወደ ማዕከላዊ ሆስፒታሉ በወቅቱ እንዲደርሱ ይርዷቸው። በእያንዳንዱ ስኬታማ ጉዞ የእነዚህን ተወዳጅ ትናንሽ ገጸ ባህሪያት ህይወት በመታደግ ልዩነት እንደሚፈጥሩ ስለሚያውቁ የታታሪነትና ኩራት ስሜት ይሰማዎታል።
አንዴ ሆስፒታል ከደረሰ በኋላ አሁን የምርመራ ክህሎቶችዎን ለምርመራው የሚጠቀሙበት ጊዜ ነው። ይፍጠኑ! የመጠባበቂያ ክፍሉ በታካሚዎች የተሞላ ሲሆን እንደ ዶክተርነትዎ ሁሉንም ታካሚዎች አንድ በአንድ ማየት የእርስዎ ኃላፊነት ነው። ይመልከቱ፤ እዚህ ጋር ደስ የሚል ትንሽ የነብር ግልገል ያለ ሲሆን ግልገሉ ታሟል። ግልገሉ እጁ በማበጡ ምክንያት እርዳታ ማግኘት ይፈልጋል። የራጅ ምርመራ ማሽን በመጠቀም የግልገሉን እጅ የውስጥ ክፍል እና ምኑን እንደታመመ ማየት ይችላሉ። የተሰበረ አጥንት ካገኙ አሁን አጥንቶቹን ጊዜ ሳያባክኑ ወደ ቦታቸው በሚመልሱበት አዝናኝና የልውውጥ ስቦ የመክተት ጌም አማካኝነት ክህሎቶችዎን የሚያሳዩበት ጊዜ ነው። በመጀመሪያ ቁስሉን በጥንቃቄ ይጠቡ። ከዚያም የነብር ግልገሉን ህክምና ለማጠናቀቅ እጁን በፋሻ ያሽጉ። ግልገሉን ጥሩ ልጅ ለመሆኑ ጣፋጭ መጠጥ በመስጠት ይሸልሙት!
ነገር ግን የጌሙ መጨረሻ ይህ ብቻ አይደለም! የልጆች የሆስፒታል ጌም የሚያቀርብልን የመዝናኛ ሰዐቶችን ብቻ ሳይሆን ስቦ የመክተት ጌሞቹ እና ጥላ የማዛመድ ጌሞቹም አሳታፊና ትምህርታዊ ናቸው። እነዚህ ጌሞች የሚረዱት የእጅ ለአይን ቅንጅትን፣ ትኩረትን፣ ጥሞናን እና ሌሎች የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን ለማሻሻል ብቻ ሳይሆን የመዝናኛ ሰዓቶችንም ያቀርባሉ። ልጆችዎ ይህን ጌም በመጫወት ጥሩ ጊዜ የሚያሳልፉ ከመሆኑም በተጨማሪ ሳያውቁት ለወደፊት ዓመታት ውጤታማ በሆነ መልኩ ተጠቃሚ የሚያደርጓቸውን ችሎታዎች ያዳብራሉ።
የሆስፒታሎች ጌማችንን ለልጆችዎ እጅግ አዝናኝና አበረታች የሚያደርጉት ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፡
- ልጅዎ አብሯቸው ለመጫወት የሚወዳቸው በጣም ብዙ ተወዳጅ ገጸ ባህሪያት አሉ።
- የሆስፒታል ጌሞቻችን ግልጽና አስደሳች ግራፊክስ እንደ ዶክተር ሆኖ መተወንን በጣም የበለጠ አስደሳችና አዝናኝ ያደርገዋል
- ጌሙ ልጆችን ፈጠራና አስተሳሰባቸውን ከማሳደግ ጎን ለጎን ከቅድመ ህጻንነታቸው ጀምሮ እንደ የእጅ ለአይን ቅንጅት፣ ሎጂክ፣ ምክንያታዊነት እና የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶች የመሳሰሉ ወሳኝ ክህሎቶችን እንዲያሳድጉ የሚረዱ ጥላ ማዛመድ፣ ስቦ መክተት እና ሌሎችንም የጌም ባህሪያት ይይዛል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? የሆስፒታል ዶክተር የልጆች ጌምን (Hospital Doctor Game for Kids) ዛሬውኑ ያውርዱ እና ጀብዱውን ያስጀምሩ! ቁጥር ስፍር በሌላቸው የማመሳል እድሎቹ፣ ደስ የሚሉና ተወዳጅ ገጸ ባህሪያቱ እና አስደሳች የጌም ጨዋታው ለሁሉም ልጆችና በእድሜ ከፍ ያሉ ልጆች ፍጹም ተስማሚ የሆስፒታል ጌም ነው። ፍጹም የማይረሳ ደስታ በሚያገኙበት በመጨረሻው የልጆች የሆስፒታል ጌም መተግበሪያ ጀብዱ የዶክተርነት ህይወትን ለመኖር ይዘጋጁ!
የተዘመነው በ
21 ማርች 2025
በዚህ ላይ ይገኛል፦
Android፣
Windows*
ማስመሰል
እንክብካቤ
ሐኪም
የተለመደ
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
ከመስመር ውጭ
Play Pass
*የተጎላበተው በIntel
®
ቴክኖሎጂ ነው
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
tablet_android
ጡባዊ
4.2
2.4 ሺ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
ምን አዲስ ነገር አለ
New doctor games added! Help kids treat Ear Infections & Poor Eyesight with fun mini-games. Learn empathy & care with Timpy Doctor Games.
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
email
የድጋፍ ኢሜይል
[email protected]
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
[email protected]
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 98672 34892
ተጨማሪ በTimpy Games For Kids, Toddlers & Baby
arrow_forward
ምግብ የማብሰል ጨዋታዎች ለልጆች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.2
star
የግንባታ ተሽከርካሪዎች እና የጭነት መኪናዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.4
star
ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት የሆኑ ህጻናት ጌሞች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.3
star
የጥፍር ማስዋብ ሳሎን ጌሞች አክሪሊክ ጥፍሮች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.2
star
የህጻናት የእንስሳት እርባታ እርሻ ጨዋታዎች
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.0
star
Cake Maker Games for Girls
Timpy Games For Kids, Toddlers & Baby
4.0
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
My Tizi Town: ሆስፒታልጨዋታዎች ለልጆች
Tizi Town Games
3.8
star
Dentist games
AppQuiz
3.9
star
Baby Panda's Daily Habits
BabyBus
4.2
star
Baby Panda's Emergency Tips
BabyBus
3.6
star
Baby Panda Kindergarten
BabyBus
3.9
star
Animal Hospital — Baby Games
Brainytrainee Ltd
4.0
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ