ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
google_logo Play
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
none
search
help_outline
በGoogle ይግቡ
play_apps
ቤተ-መጽሐፍት እና መሣሪያዎች
payment
ክፍያዎች እና የደንበኝነት ምዝገባዎች
reviews
የእኔ Play እንቅስቃሴ
redeem
ቅናሾች
Play Pass
Play ውስጥ ያለ ግላዊነት ማላበስ
settings
ቅንብሮች
የግላዊነት መመሪያ
•
የአገልግሎት ውል
ጨዋታዎች
መተግበሪያዎች
መጽሐፍት
የልጆች
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
የህጻናት ጌሞች: የስልክ የልጆች መተግበሪያ
IDZ Digital Private Limited
ማስታወቂያዎችን ይዟል
የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.0
star
5.4 ሺ ግምገማዎች
info
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
ፔጊ 3
info
ጫን
አጋራ
ወደ ምኞት ዝርዝር አክል
play_arrow
የፊልም ማስታወቂያ
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
ተጨማሪ ለመረዳት
ስለዚህ ጨዋታ
arrow_forward
የህጻናት ስልክ የታዳጊዎች ጌሞችን እና የቅድመ ትምህርት ተማሪዎች ጌሞችን ጨምሮ ለልጆችና ታዳጊዎች የተለያዩ አዝናኝ ተግባሮችን ያቀርባል።
ይህ ለህጻናት እና ለልጆች በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ መተግበሪያ ሲሆን መማርን ቀላል ከማድረግ በተጨማሪ ህጻናት እና ልጆችን የመማር የመጀመሪያ ደረጃዎቻቸውን እንዲወስዱ ለመርዳት በልዩ ሁኔታ ታስበው የተዘጋጁ ተግባሮች አሉት። መተግበሪያው ነጻ የቅድመ ትምህርት ተማሪዎች ጌሞችን፣ የእንስሳት የጥሪ ጌሞችን እና የህጻናት የስልክ ጌሞችን የሚያቀርብ ሲሆን እነዚህ ሁሉም ጌሞች ህጻናትን ABCዎችን፣ ቁጥሮችን እና ሌሎችንም እንዲማሩ ይረዷቸዋል።
ይህን መተግበሪያ ለህጻናት እና ታዳጊዎች ተመራጭ የሚያደርጉት የሚከተሉት ናቸው፡
ABCዎችን ይማሩበታል
በቀላሉ የተቀለሙትን እንቁላሎች መታ መታ ሲያደርጉ በውስጣቸው የተደበቁት ተጓዳኝ ፊደሎች ይወጣሉ። ይህ ለታዳጊዎች አስደሳች ጌም ከመሆኑም በተጨማሪ ABCዎችን መማርን ቀላል ያደርግላቸዋል።
ከ1 እስከ 10 ቁጥሮችን ይማሩበታል
እነዚህ የህጻናት የስልክ ጌሞች ለህጻናት ቁጥሮችን መማርን ጨዋታ ያደርጋሉ። ህጻናት በዚህ ለታዳጊዎች ታስቦ በተዘጋጀ አዝናኝ ጌም እየታገዙ ያለ ምንም ጊዜ ማባከን ከአንድ እስከ አስር መቁጠር ይማራሉ።
ቅርጾችን ይማርበታል
ይህ ጌም ልጆችን እንደ አሻንጉሊቶች እና ፍራፍሬዎች የመሳሰሉ የተለያዩ ቁሶችን ጎትተው በመክተት የጌሙን ዓላማዎች እንዲያጠናቅቁ ይጠይቃቸዋል። ጌሙ የህጻናትን የእጅ-አይን ቅንጅት ከማሻሻል በተጨማሪ የቀላል እንቅስቃሴ ችሎታዎቻቸው እድገትን ያፋጥናል።
እንስሳትን፣ አእዋፋትን፣ አውሮፕላን እና ሌሎችንም ይቀባሉ
ጌሙ ልጆችን ቀለም መቀባትን ከማስተማር በተጨማሪ ፈጠራና ምናባቸውን እንዲያሳድጉ ይረዳቸዋል እንዲሁም በየዕለቱ የሚሰሯቸውን የተመጠኑ የአእምሮ ስራዎችን ይሰጣቸዋል።
የአትክልትና ፍራፍሬዎችን ስሞች ይማራሉ
በዚህ የህጻናት አዝናኝ ጌም ልጆችዎ ጊዜ ሳያባክኑ የሁሉንም ፍራፍሬዎች እና አትክልት ስሞች ይማራሉ።
ቁርጥራጮችን መገጣጠም
ነጻ የህጻናት የስልክ መተግበሪያችንን ይጠቀሙ እና ልጅዎን በአዝናኝ ቁርጥራጮችን መገጣጠም የችግር አፈታት ክህሎቶቹን፣ ትኩረት መስጠትን እና ትኩረቱን መሰብሰብን እንዲያጎለብት ይርዱት።
የህጻናት የስልክ የእንስሳት ጌም
የሚወዷቸውን እንስሳት ሰላም ይበሏቸው እና በቀላሉ አዲስ ጓደኞችን ያፍሩ። ጌሙ ልጆችን ምናባቸውን እና ፈጠራቸውን እንዲያሳድጉ በመርዳት ረገድ ወሳኝ ነው።
እንስሳትን መመገብ
ለእነዚያ ቆንጆ እና የተራቡ እንስሳት ጣፋጭ ምግቦችን ይመግቡ።
የአሳ ማጥመድ ጌም
በአዝናኝ የአሳ ማጥመድ ጉዞ ላይ Dinoን ይቀላቀሉ እና ጥሩ ከቤት ውጭ ጊዜን በማሳለፍ ይዝናኑ። ጌሙ የእጅ-አይን ቅንጅትን እና የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን ለማሳደግ ይረዳል።
የመጨዋወቻ ጌም
ከሚወዷቸው ማራኪ እንስሳት ጋር በመጨዋወት እና አዳዲስ ጓደኞችን በቀላሉ በማፍራት ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ።
ሙዚቃ
ይህ ለትናንሽ ልጆችዎ ስለ ሙዚቃ ለማስተዋወቅ እና እንደ የህጻናት ፒያኖ እና ሌሎችም ባሉ የሙዚቃ መሳሪያዎች እንዲዝናኑ ለማድረግ ተመራጭ መንገድ ነው።
ተሽከርካሪ
እነዚህ አዝናኝ የህፃናት ጌሞች የመኪናን፣ ሄሊኮፕተሮችን፣ አውሮፕላኖችን እና ሌሎችንም ስሞች መማርን ቀላል የሚያደርጉ የህጻናት አሻንጉሊቶችን ይይዛሉ።
መለየት እና ማዛመድ
በዚህ የህጻናት አዝናኝ ጌም ውስጥ የማዛመጃ ቀለሞች ቁሶችን ቅርጫት ውስጥ ይክተቱ። ጌሙ ከቅድመ እድገት እድሜ ጀምሮ የመለየትና የማዛመድ ክህሎቶችን ያጎለብታል።
በተጨማሪም በህጻናት የትርፍ መተግበሪያው ውስጥ ያሉት ሁሉም አዝናኝ ተግባሮች የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶችን፣ የምክንያታዊነት፣ ሎጂክ፣ የችግር አፈታት ክህሎቶችን እና ሌሎችንም ያለ ምንም ጊዜ ማባከን ለማጎልበት ያግዛሉ።
በህጻናት የስልክ መተግበሪያው ውስጥ የተካተቱት ሁሉም ይዘቶች ነጻና ለልጆች ተስማሚ ናቸው። ህጻናት ዋይፋይ ሳያስፈልጋቸው ያለ ኢንተርኔት ግንኙነት በሁሉም የህጻናት ጌሞች ለልጆች መዝናናት መቻላቸው መተግበሪያውን ለጉዞ ላይ ተመራጭ ያደርገዋል።
የህጻናት የስልክ ጌሞቹን ለትንሽ ልጅዎ ጠቃሚ የሚያደርጓቸው የሚከተሉት ናቸው፡
ነጻ የታዳጊዎች የስልክ ጌሞቹ 100% ለልጆች ተስማሚ ናቸው።
በህጻናት የስልክ ጌሙ ABCዎችን፣ ቁጥሮችን እና ሌሎችንም ይማራሉ።
እድሜያቸው 2፣ 3፣ 4 እና 5 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች ተመራጭ ናቸው።
ህጻናትን በቅድመ እድሜያቸው ላይ ወሳኝ ክህሎቶችን እንዲያጎለብቱ ይረዷቸዋል።
ቀለም መቀባት፣ መለየትና ማዛመድ እና የችግር አፈታትን ይማራሉ።
ለህጻናት እና ታዳጊዎች የተመጠነ የስክሪን ላይ መቆያ ጊዜ አላቸው።
በህጻናት የስልክ መተግበሪያችን ላይ ባሉት አዝናኝ የህጻናት ጌሞች እና የታዳጊዎች ጌሞች ልጆችዎን ከቅድመ ትምህርት ጋር ያስተዋውቁ። የህጻናት የስልክ ጌሞችን ዛሬ ያውርዱ እና ልጆችዎን በአዝናኝ የስልከ ጌሞች ጨዋታ ወሳኝ ክህሎቶችን እንዲያጎለብቱ ይርዷቸው።
የተዘመነው በ
15 ጃን 2025
ትምህርታዊ
ቋንቋ
ኤቢሲ
ነጠላ ተጫዋች
ልዩ ቅጥ ያላቸው
ካርቱን
ከመስመር ውጭ
Play Pass
የውሂብ ደህንነት
arrow_forward
ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ
ተጨማሪ ይወቁ
ዝርዝሮችን ይመልከቱ
ደረጃዎች እና ግምገማዎች
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
የተሰጡ ደረጃዎች እና ግምገማዎች ተረጋግጠዋል
info_outline
phone_android
ስልክ
laptop
Chromebook
tablet_android
ጡባዊ
4.0
4.24 ሺ ግምገማዎች
5
4
3
2
1
ምን አዲስ ነገር አለ
Exciting Update: 9 new games have been added to our Baby Phone, boosting preschool learning and fun! Explore Plank Jump, Monkey Dart, Hen And Chick, Finger Puppet, and more for joyful early learning experiences. Update the app now!
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ
የመተግበሪያ ድጋፍ
expand_more
public
ድር ጣቢያ
email
የድጋፍ ኢሜይል
[email protected]
shield
የግላዊነት መመሪያ
ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
[email protected]
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 80976 16697
ተጨማሪ በIDZ Digital Private Limited
arrow_forward
Ice Cream Shop Games for Kids
IDZ Digital Private Limited
4.7
star
ለልጆች የቀለም ጨዋታዎች: መቀባት መጽሐፍ
IDZ Digital Private Limited
4.2
star
ልጆች መማር ጨዋታዎች እና ሕፃን ዘፈኖች
IDZ Digital Private Limited
3.9
star
የምግብ አዘገጃጀት ጌሞች ለልጆችና ልጃገረዶች
IDZ Digital Private Limited
4.3
star
ጨዋታዎች ለ 2+ ዓመት እድሜ ላላቸው ህጻናት
IDZ Digital Private Limited
4.0
star
Bedtime Stories for Kids
IDZ Digital Private Limited
3.8
star
ተመሳሳይ ጨዋታዎች
arrow_forward
Baby Phone for toddlers
Kids Learning Game
Baby Phone Animals Game
InTechual Solutions
Baby Panda's Baby Games
BabyBus
Kids Phone - Baby Games
R . S Game
Babyphone game Numbers Animals
GoKids! publishing
4.0
star
Toy Phone Baby Learning games
Bebi Family: preschool learning games for kids
3.7
star
flag
አግባብነት የለውም ብለው ይጠቁሙ