ይህ ኡምደቱል አህካም የሐዲስ መማሪያ አፕልኬሽን ሁለተኛው ክፍል ሲሆን ይህንን ኪታብ ያለኔት ኪታቡ እየታዬ በኡስታዝ አቡ ዐማር ሙሐመድ ኸድር ለመቅራት ያስችላል ።
- በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 39 እስከ 76 እያዳመጡ ለመቅራት ይችላሉ ።
የዚህን አፕልኬሽን የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ማውረድ ይችላሉ ፦
/store/apps/details?id=com.hussenapp.umdetahkam
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።