Crowdsource

4.1
16 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 12
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ትልቅ ተጽዕኖ የሚፈጥሩ አዝናኝ እና ቀላል ጥያቄዎችን ይመልሱ! በደረጃዎች አልፈው ይደጉ፣ ባጆችን ይክፈቱ እና በሂደቱ ላይ ስኬቶችዎን ያጋሩ! የእርስዎ የበጎ ፈቃድ አስተዋጽዖዎች የGoogle ምርቶች በእርስዎ የዓለም ክፍል ውስጥ የተሻለ እንዲሆኑ ያደርጋሉ። Google ረዳት ትርጉምን በተሻለ መልኩ እንዲረዳ፣ ለቋንቋዎ Google ትርጉምን እንዲያሻሽል እና Google ፎቶዎች ቁሶችን እንዲለይ ለማገዝ ያስተምሩት። Google በሁለቱም በአካባቢያዊ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሻሻል እርስዎ ማበርከት ከሚችሏቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚያድጉ እና ብዝሃነት ካላቸው የአስተዋጽዖ ዓይነቶች ውስጥ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው።



የGoogle የአስተዋጽዖ አበርካቾች ማህበረሰብን ለመቀላቀል ከእነዚህ ተግባሮች የተወሰኑትን ይሞክሩ፦



ባህላዊ የምስል ማረጋገጫ፦ ቀላል አዎ/አይ ጥያቄዎችን በመመለስ የምስሎችን ባህላዊ ትክክለኛነት ያረጋግጡ።

ጥያቄ መረዳት፦ የተሰጠ ጥያቄን ምን ያህል መረዳት እንደሚችሉ ይምረጡ።

የምስል ንጽጽር፦ እርስዎ በተሻለ መልኩ የወደዱት ምስል የቱ እንደሆነ ይንገሩን።

የእጅ ጽሑፍ ማረጋገጫ፦ የእጅ ጽሑፉ ከሚመለከቱት ጽሑፍ ጋር የሚዛመድ ከሆነ ይንገሩን።

የእጅ ጽሑፍ ማንበብ፦ የእጅ ጽሑፉ ምን እንደሚል መለየት የሚችሉ ከሆነ ይንገሩን።

የእጅ ጽሑፍ ንጽጽር፦ ምርጫዎን ለመምረጥ ሁለት የእጅ ጽሑፍ ቅጦችን ያነጻጽሩ።

የነጥብ ማረጋገጫ፦ የመሃል ነጥቡ ከርዕሰ ጉዳዩ አናት ላይ መሆኑን ያረጋግጡ።

የምግብ ንጽጽር፦ የሁለት የምግብ ምስሎች ባህሪያትን ያነጻጽሩ።

የኦዲዮ ልገሳ፦ የንግግር ቴክኖሎጂን ለማሻሻል ድምፅዎን ይቅዱ።

የምግብ እውነታዎች፦ አንድ የምግብ ዓይነት የተለዩ ባህሪያት ያሉት ከሆነ ይንገሩን።

የምግብ መሰየሚያ፦ አንድ ምስል ምን ምግብ እንደያዘ ይንገሩን።

የፍቺ ተመሳሳይነት፦ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ትርጉም እንዳላቸው ወይም እንደሌላቸው ይፍረዱ።

የገበታ ግንዛቤ፦ ገበታዎች ለመረዳት የሚቻሉ እና እምነት የሚጣልባቸው መሆናቸውን ወይም አለመሆናቸውን ይፍረዱ።

የሸርተቴ መተየብ፦ የሚመለከቱትን ጽሑፍ ለመተየብ ጣቶችዎን በቁልፍ ሰሌዳው ላይ ያንሸራትቱ።

የኦዲዮ ማረጋገጫ፦ አንድ አጭር የኦዲዮ ቅንጥብ ያዳምጡ እና አነባበቡ በእርስዎ ቋንቋ ተፈጥሯዊ የሚመስል መሆኑን ይወስኑ።

የምስል መግለጫ፦ የንግግር ቴክኖሎጂን ለማሻሻል ለእርስዎ የቀረቡትን ምስሎች እየገለጹ ድምፅዎን ይቅዱ።

የምስል መሰየሚያ ማረጋገጫ፦ ምስሎች በትክክል መለያ ከተሰጣቸው ይንገሩን።

የምስል ቀረጻ፦ የእርስዎን የዓለም ክፍል ፎቶዎች ይሰብስቡ እና ያጋሩ።

ትርጉም፦ ሀረጎችን እና ቃላትን ወደ የተለያዩ ቋንቋዎች ይተርጉሙ።

የትርጉም ማረጋገጫ፦ የትኛዎቹ ሀረጎች በትክክል እንደተተረጎሙ ይምረጡ።

የእጅ ጽሑፍ ለይቶ ማወቂያ፦ የእጅ ጽሑፍ ይመልከቱ እና እርስዎ የሚመለከቱትን ጽሑፍ ይተይቡ።

የስሜት ግምገማ፦ አንድ ዓረፍተ ነገር በእርስዎ ቋንቋ ውስጥ አዎንታዊ፣ አሉታዊ ወይም ገለልተኛ መሆኑን ይወስኑ።

ዘመናዊ ካሜራ (Android Lollipop 5.0+ ያስፈልጋል)፦ ወደ አንድ ቁስ ይጠቁሙ እና ካሜራው ምን እንደሆነ መገመት ይችል እንደሆነ ይመልከቱ።



መልስ ባስገቡ ቁጥር የGoogle ምርቶችን ወደፊት ለሚመጡት ዓመታት የበለጠ አካታች እንዲሆኑ ያደርጋሉ። እንዲሁም ለእገዛዎ እንደ በአካባቢያዊ ስብሰባዎች ላይ ከሌሎች አስተዋጽዖ አበርካቾች ጋር መገናኘት፣ ከGoogle ሰራተኞች እና ከሌሎች አስተዋጽዖ አበርካቾች ጋር የመስመር ላይ Hangouts ልዩ ግብዣዎችን መቀበል እና በCrowdsource ማህበራዊ ሰርጦች ላይ ተለይተው መቅረብ ያሉ ጥቅሞችን ይሸለማሉ። በባቡር ላይ፣ በአውቶቡስ ፌርማታ ላይ ወይም ሰልፍ ላይ እየጠበቁ ቢሆኑም ወይም ባይሆንም Google ለአካባቢዎ ማህበረሰብ የተሻለ ለማድረግ ትንሽ ጊዜ ይውሰዱ።
የተዘመነው በ
19 ሜይ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 5 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.1
15.5 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

የባህላዊ ምስል ማረጋገጫ! ቀላል አዎ/አይ ጥያቄዎችን በመመለስ የምስሎችን ባህላዊ ትክክለኛነት ያረጋግጡ።