እንኳን ወደ አማርኛ ቃላት ምስረታ የስልክ ጨዋታ በሰላም መጣቹ። በብዙ የአማርኛ ቃላት፣ ልዩ የጨዋታ አጨዋወት እና አስደናቂ የንድፍ ጥበብን የያዘ። የአማርኛ ቃላትን እየተማሩ ይዝናኑ።
ጨዋታው የያዘው
• ብዙ ደረጃዎች ፡ ሌሎች በቅርቡ ይጨመራሉ
• ፍንጮች ፡ የማስታወስ ችሎታህን ለማንፀባረቅ ፊደሎቹን በማዘዋወርና በመበቀዝ ወይም ፍንጮችን በመጠቀም ይስሩ!
• አስተሳሰቦን ንቁ ያደርገዋል ፡ ለሁሉም ሰው በጣም አዝናኝ እና አስተማሪ ነው!
• የግእዝ ቋንቋ
• ምንም የጊዜ ገደብ የለም ፡ ጊዜዎን ይውሰዱ እና በእራስዎ ፍጥነት ይጫወቱ!
• የኢትዮጵያ ቋንቋ ፡ እየተዝናኑ አማርኛ ቋንቋን ይማሩ!
• አብረው ይጫወቱ! ቃላቶቹኑ ለማግኝት የቤተሰብ አባላትን እና ጓደኞችን እርዳታ ይጠይቁ ወይም ጓደኛዎችን በስክሪን ሾት ይጠይቁ!
• የተደበቀ ጉርሻ ! ትላልቅ ጉርሻዎችን ለመሰብሰብ ተጨማሪ ቃላትን ያግኙ!
• ደረጃ ዝርዝር ! ወደ የደረጃ ዝርዝር ይመለሱ እና እንደገና ይጫወቱ!
እንዴት እንደሚጫወቱ
• ሱስ የሚያስይዝ ጨዋታ! በቀላሉ ፊደሉን በማንሸራተት የአማርኛ ቃላትን ይገንቡ ብር ለመሰብሰብ ! ቃላቶቹን ለመፍታት ፍንጮችን ይጠቀሙ !
የሚያዝናኑ ግን ፈታኝ የቃላት እንቆቅልሾች
የተደበቁ የአማርኛ ቃላትን አውጥተን በተቻለ መጠን ብዙ የአማርኛ ቃላትን የምንገነባበት ጊዜ ነው! ይምጡ እና የቃል እውቀቶን ይጨምሩ!
• የቃላት አደን ችሎታን ፈትኑ እና ደረጃን ለማጠናቀቅ ሁሉንም ቃላት ያግኙ።
ይህንን ጨዋታ በመጫወት እና በማጋራት የኢትዮጵያን የሞባይል ጨዋታዎችን ይደግፉ እና የእኔን ሌሎች የአማርኛ ፣ የኢትዮጵያ ወይም የአፍሪካ የሞባይል ጨዋታዎችን ይጫወቱ።