ቃለ ስብሐት

5.0
1.71 ሺ ግምገማዎች
100 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡

ወስብሃት ለእግዚአብሔር
የተዘመነው በ
12 ዲሴም 2019

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.9
1.61 ሺ ግምገማዎች
የGoogle ተጠቃሚ
17 ዲሴምበር 2019
ወንድሜ ጉልበትክ የነካከው ሁሉ ይባረክ አቦ
43 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Life Expired
12 ፌብሩዋሪ 2023
የነ
8 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
የGoogle ተጠቃሚ
13 ጃንዋሪ 2020
በጣም በጣም እናመሰግናለን
32 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

ኢንተርኔት ይማይፈልግ የግብረ ዲቁና መማሪያ