
Eshetu Gizaw
- አግባብ ያልሆነውን ይጠቁሙ
- የግምገማ ታሪክን አሳይ
መጀመርያ እንደዚህ አይነት app በማዘጋጀታችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ እላለሁ ሌሎችንም መጽሓፋንም ብትጨምሩብት መልካም ነው ፡ በዝሙረ ዳዊትን በግእዝም ማለቴ ነው ከተቻለም ሌሎችን የጸሎት መጽሃፎች ጭምር ፡ በተረፈ እኔን ያልተመቼን ነገር Reklamu (ማስታውቂያው) ነው ፡ ለምሳሌ መዝሙረ ዳዊትን እያነበብክ ልክ አንዱን መዝሙር ጨርሰህ ቀጣዩን ለማንበብ ስትጫን ማስታወቂያ ይመጣል ይሄ በጣም መጥፎ ነው ፡ ጽሎት ሲደረግ በፍጹም ተመስጦ ነው መሆነ ያለበት ማስታውቂያው ተመስጦውን ያበላሽና ጸሎቱም ይበላሻል ፡ ቢቻል ማስታውቂያውን ወደዛ ብትዘጉት መልካም ነው ያለበለዚያ applicationኑን መጠቅም አንችልም ፡
14 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል